am_tn/2ki/20/14.md

817 B

እነዚህ ሰዎች

ይህ የሚያመለክተው ከመርዱክ — ባልዳን መልእክትና ስጦታ ያመጡትን ሰዎች ነው፡፡

በቤቴ ያለውን ሁሉ ዐይተዋል፤ ጠቃሚ ከሆኑት ነገሮቼ ያላሳየኃቸው ምንም የለም

ይህን ነጥብ አጽንዖት ለመስጠት ሕዝቅያስ አንዱን ሐሳብ ሁለት ጊዜ ደጋግሞአል፡፡

ጠቃሚ ከሆኑት ነገሮቼ ያላሳየኃቸው ምንም የለም

‹‹ምንም›› እና ‹‹የለም›› ሐሳቡን አዎንታዊ ለማድረግ አንደኛው ሌላውን ይሽረዋል፡፡ ግነቱ ጥቅም ላይ የዋለው ለአጽንዖት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ጠቃሚ ነገሮቼን ሁሉ አሳየኃቸው››