am_tn/2ki/20/12.md

919 B

መርዱክ — ባልዳን… ባልዳን

እነዚህ የባቢሎን ንጉሥና ወንድ ልጆቹ ስሞች ናቸው፡፡

ደብዳቤውን ሰማ

‹‹ደብዳቤዎቹን በጥንቃቄ አሰበባቸው›› ወይም 2) ‹‹የባቢሎንን ንጉሥ ደብዳቤ ሰማ››

በቤቴ መንግሥቱም ሆነ በመላው ግዛቱ ሕዝቅያስ ሳያሳያቸው የቀረ ምንም ነገር አልነበረም

‹‹ያላሳያቸው… ምንም አልቀረም›› አጽንዖት ለመስጠት ጥቅም ላይ የዋለ ግነት ነው፡፡ ሕዝቅያስ ማንኛውንም ጠቃሚ ነገር አሳያቸው ማለት ነው፡፡ ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሕዝቅያስ በቤቱም ሆነ በመንግሥቱ ያለውን ማንኛውንም ጠቃሚ ነገር አሳየው››