am_tn/2ki/20/10.md

631 B

ጥላው ዐሥር ደረጃ ወደ ፊት መሄዱ ቀላል ነው

ለምን ቀላል እንደ ሆነ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ ‹‹ይህ ተፈጥሮአዊ ሂደት ስለ ሆነ ጥላው ዐሥር ደረጃ ወደ ፊት እንዲሄድ ማድረግ ቀላል ነው››

የአካዝ ደረጃ

ይህ የቀኑን ጊዜ እንዲያውቅበት ለንጉሥ አካዝ የተሠራ የተለየ ደረጃ ሊሆን ይችላል፡፡ ደረጃዎቹ ጊዜ የሚቆጥሩት በቀኑ ጊዜ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለንጉሥ አካዝ የተሠራ ደረጃ››