am_tn/2ki/20/06.md

692 B

አጠቃላይ መረጃ

በነቢዩ ኢሳይያስ በኩል ለንጉሥ ሕዝቅያስ መልእክት ከያህዌ እየመጣ ነው፡፡

ዐሥራ አምስት ዓመት

15 ዓመት

ከአሦር ንጉሥ እጅ

‹‹እጅ›› ኀይል፣ ሥልጣንና መቆጣጠር ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከአሦር ንጉሥ ቁጥጥር››

ትኩስ የበለስ ጥፍጥፍ

‹‹የሞቀ ወይን ጥፍጥፍ መለጠፍ››

እነርሱም አዘጋጅተው ዕባጩ ላይ አደረጉለት

‹‹የሕዝቅያስ አገልጋዮች ይህን አደረጉ፤ ሕዝቅያስ ቁስል ላይ አኖሩ››