am_tn/2ki/20/01.md

766 B

ቤትህን አስተካክል

‹‹ቤት›› በንጉሥ ሕዝቅያስ ሥር ያለውን ነገር ሁሉ ይመለከታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለቤተ ሰብህና ለመንግሥትህ የመጨረሻ መመሪያ ስጥ››

አስብ

ይህ ያህዌን አስታውስ ለማለት የተለመደ አነጋገር ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አስታውስ››

ሄድሁ

ይህ፣ ‹‹ሕይወቴን እንደ ኖርህ›› ለማለት ፈሊጣዊ አነጋገር ነው፡፡

በዐይንህ ፊት መልካም የሆነውን

እዚህ ላይ ዐይን ፍርድንና ግንዛቤን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በፍርድህ መሠረት››