እነዚህ የቦታ ስሞች ናቸው
ይህ የሕዝብ ስም ነው
‹‹የአሦር ንጉሥ እስራኤላውያንን ከአገራቸው ወስደው በአሦር እንዲያኖሩዋቸው ሰራዊቱን አዘዘ››
‹‹ድምፅ›› የያህዌ ትእዛዝ መልእክት ማለት ነው አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የያህዌ ትእዛዝ››