am_tn/2ki/18/06.md

603 B

አጠቃላይ መረጃ

የንጉሥ ሕዝቅያስ ታሪክ ቀጥሏል፡፡

ከያህዌ ጋር ተጣበቀ

‹‹ተጣበቀ›› ከእርሱ ታማኝ በመሆን ጸና ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሕዝቅያስ ለያህዌ ታማኝ ሆነ›› ወይም፣ ‹‹ሕዝቅያስ ለያህዌ ታማኝ በመሆን ጸና››

በሚሄድበት ሁሉ ተከናወነለት

‹‹ሕዝቅያስ በሄደበት ሁሉ ስኬታማ ነበር››

የተመሸገች ከተማ

ዙሪያውን በግንብ የተከበበች ከተማ