የንጉሥ ሕዝቅያስ ታሪክ ቀጥሏል፡፡
‹‹ሕዝቅያስ ከፍታው ቦ የነበረውን ማምለኪያ አስወገደ፤ የመታሰቢያ ድንጋዮችን ሰባበረ፤ የአሼራን እንጨት አዕማዶች ቆረጠ››
ስሙ፣ ‹‹የናስ እባብ ጣዖት›› ተብሎ ሊተረጐም ይችላል፡፡