am_tn/2ki/17/29.md

603 B

ሱኮትበኖት… ኔርጋል… አሰማት… አልባዝር… ተርታቅ… አድራሜሌክ… አናሜሌክ

እነዚህ ወንዶችና ሴቶች አማልክት ስሞች ናቸው፡፡

ኩታ… ሐማት

እነዚህ የቦታ ስሞች ናቸው፡፡

ኢዋውያን… ሴፌርዋም

እነዚህ የሕዝብ ስሞች ናቸው፡፡

ልጆቻቸውን የሚቃጠል መሥዋዕት አድርገው አቀረቡ

‹‹የገዛ ልጆቻቸውን ሠው›› ወይም፣ ‹‹መሥዋዕት እንዲሆኑ ልጆቻቸውን በእሳት አቃጠሉ