am_tn/2ki/17/24.md

861 B

አጠቃላይ መረጃ

አረማዊ ሃይማኖታቸውን ይለማመዱ በነበሩ አዲሶቹ የአሦር ሰፋሪዎች የያህዌ ፍርድ መምጣቱን ቀጥሏል፡፡

ኩታ… አዋና… ሐማት… ሴፌርዋይ

እነዚህ የአሦር መንግሥት ከተሞች ናቸው፡፡

በዚያ መኖር እንደ ጀመሩም

‹‹እነዚህ ሰዎች መጀመሪያ እዚያ ሲኖሩ››

ወስዳችሁ በሰማርያ ከተሞች ያኖራችኃቸው ሕዝቦች

‹‹ከሌሎች አገሮች አንሥታችሁ በሰማርያ ከተሞች እንዲኖሩ የላካችኃቸው ሕዝቦች››

የዚያ አገር አምላክ ምን እንደሚፈልግ አላወቁም

‹‹እስራኤላውያን በዚያ ምድር የሚያመልኳቸውን አማልክት አላወቁም››