am_tn/2ki/17/21.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ እስራኤል ላይ የፈረደበት ምክንያት ከጀርባው ያለውን ታሪክ በማቅረብ ቀጥሏል፡፡

እስራኤልን ቀደደ

‹‹ቀደደ›› በከባድ ሁኔታ መለየት ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ የእስራኤልን ሕዝብ አስወገደ››

ከዳዊት ንጉሣዊ ዘር

‹‹ከዳዊት ዘር መንግሥት››

እስራኤላውያንን ያህዌን ከመከተል አራቀ

‹‹እስራኤላውያንን ያህዌን ከመከተል መለሰ››

ከእነርሱ አልራቁም

እስራኤላውያን እነዚያን ኀጢአት ማድረግ አልተዉም›› ወይም፣ ‹‹ከእነዚያ ኀጢአቶች አልራቁም››

ስለዚህ ያህዌ ከፊቱ አስወገዳቸው

እዚህ ላይ፣ ‹‹ፊት›› ትኩረትንና ለእነርሱ ማሰብን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ስለዚህም ያህዌ የእርሱን ትኩረት ከማግኘት አራቃቸው››