am_tn/2ki/17/19.md

991 B

አጠቃላይ መረጃ

የያህዌ እስራኤል ላይ ፍርድ ይሁዳም ወደ ጣዖት አምልኮ መውደቁን ያመለክታል፡፡

ይሁዳ

ይሁዳ የሚለው ቦታ እዚያ የሚኖርን ሕዝብ ያመለክታል፡፡ ‹‹የይሁዳ ሕዝብ››

አስጨነቃቸው

‹‹ያህዌ እስራኤላውያንን ቀጣ››

በማራኪዎቻቸው እጅ አሳልፎ ሰጣቸው

‹‹እጅ›› የመቆጣጠር፣ የኀይል ወይም የሥልጣን ሌላ መጠሪያ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ንብረታቸውን ለሚዘርፉ አሳልፎ ሰጣቸው››

ከፊቱ እስኪያስወግዳቸው ድረስ

‹‹ፊቱ›› የእርሱን ትኩረትና ለእነርሱ ማሰብን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ጨርሶ እስኪተዋቸው ድረስ›› ወይም፣ ‹‹ከእንግዲህ በፊቱ እስከማይሆኑ ድረስ››