am_tn/2ki/17/16.md

928 B

አጠቃላይ መረጃ

የያህዌ እስራኤል ላይ ፍርድ በአጭሩ ቀጥሏል፡፡

ምስል ሠሩ

ይህ ብረት አቅልጠው ቅርጽ ማስያዣ ላይ አፈሰሱ ማለት ነው፡፡

ጥንቆላና መተት አደረጉ

ወደ ፊት የሚሆነውን ለመናገር አስማት አደረጉ

ክፉ ነገር ለማድረግ ራሳቸውን ሸጡ

‹‹ራስን መሸጥ›› ክፉ የሆነውን ለማድረግ ሙሉ በሙሉ ራስን መስጠት ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ ክፉ ነው ያለውን ለማድረግ ሙሉ በሙሉ ራሳቸውን ሰጡ››

ከፊቱ አስወገዳቸው

‹‹ፊት›› ከእንግዲህ ያህዌ ስለ እነርሱ እንዳያስብ ትኩረት መንፈግ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ትኩረቱን ከእነርሱ አነሣ››