am_tn/2ki/17/13.md

571 B

አጠቃላይ መረጃ

ታሪኩ የያህዌን እስራኤል ላይ ፍርድ በአጭሩ ማቅረብ ቀጥሏል፡፡

ያህዌ በነቢያት በኩል መሰከረባቸው

ያህዌ በነቢያት በኩል ተናገረ

ከክፉ መንገዶች ተመለሱ

‹‹የምታደርጉን ክፉ ነገር አቁሙ››

አገልጋዮቼ ነቢያትን ወደ እናንተ ላክሁ

የእግዚአብሔር ሕግ እንዲያሳስቡና እንዲታዘዙ ሕዝቡን ለማሳሰብ ያህዌ ነቢያትን ልኮ ነበር፡፡