በእስራኤል ላይ የያህዌን ፍርድ አሳጥሮ ለማቅረብ ታሪኩ ቆም ብሏል፡፡
ይህ የሚያመለክተው የእስራኤላውንን በአሦራውያን መወረር ነው፡፡
‹‹እጅ›› የመቆጣጠር፣ የሥልጣን ወይም የኀይል ሌላ መጠሪያ ነው፡፡
‹‹ተከተሉ›› የሚለው የሰዎች አኗኗር ሁኔታ ወይም መንገድ ማለት ነው፡፡