am_tn/2ki/17/04.md

685 B

ሲጐር

ይህ የሰው ስም ነው፡፡

በየዓመቱ

‹‹በዓመት በዓመቱ››

ይህ ወህኒ ቤት አስገባው

‹‹አሰረው››

ከበባት

እጅ እንድትሰጥ ለማስገደድ በከተማው ዙሪያ ወታደሮች አሰፈረ

እስራኤልን በምርኮ ወደ አሦር አፈለሰ

‹‹እስራኤል›› እዚያ የሚኖር ሕዝብ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የእስራኤልን ሕዝብ ወደ አሦር ወሰደ››

አላሔ… አቦር ወንዝ… ጐዛን

እነዚህ የቦታ ስሞች ናቸው

ሜዶን

ይህ የሕዝብ ስም ነው