am_tn/2ki/17/01.md

757 B

የኤላ ልጅ ሆሴዕ

ሆሴዕ የሰሜናዊው የእስራኤል መንግሥት ንጉሥ ሆነ፡፡

ኤላ

ይህ የሰው ስም ነው፡፡

በሰማርያ ከተማ ነገሠ

ሰማርያ የእስራኤል ዋና ከተማ ነበረች፡፡

በያህዌ ፊት ክፉ

ለሙሴ ለተሰጠው የያህዌ ሕግ አልታዘዘም፡፡ ‹‹ፊት›› ፍርድንና ሐሳብን ያመለክታል፡፡ ‹‹ለያህዌ ክፉ ነገር››

ሰልምናሶር

ይህ የሰው ስም ነው፡፡

ሆሴዕ ተገዛለት፤ ገበረለትም

ሆሴዕ የአሦር ንጉሥ ያዘዘውን አደረገ፤ ንጉሡ እስራኤልን እንዳያጠፋ ገንዘብ ይሰጠው ነበር፡፡