am_tn/2ki/15/25.md

925 B
Raw Permalink Blame History

ፋቁሔ… ሮሜልዩ

እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው

አሤረበት

‹‹ሊገድለው በስውር መከረ››

አምሳ ሰዎች

50 ሰዎች››

አርጐብ… አርያ

እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው

የቤተ መንግሥት ምሽግ

‹‹የተመሸገ የቤተ መንግሥቱ አካል›› ወይም፣ ‹‹የቤተ መንግሥቱ መከለያ ቦታ››

በእግሩ ተተክቶ ነገሠ

‹‹በእግሩ ተተክቶ›› የሚለው፣ ‹‹በእርሱ ቦታ›› ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በፋቁሔ ቦታ ነገሠ››

በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ ተጽፎአል

ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ይህን በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ ማንበብ ይቻላል››