am_tn/2ki/15/21.md

1.1 KiB

በእስራኤል… ተጽፎ የሚገኝ አይደለምን

ይህ ጥያቄ የቀረበው ምናሔን የተመለከተ መረጃ በሌላው መጽሐፍ የሚገኝ መሆኑን አንባቢን ለማሳሰብ ነው፡፡ 2 ነገሥት 1፥18 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የእስራኤል ነገሥታት ታሪክ በተጻፈበት መጽሐፍ ተጽፎአል››

ምናሔም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ

አንቀላፋ ሞተ ማለት ነው፡፡ 2 ነገሥት 10፥35 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ምናሔም እንደ አባቶቹ ሞተ›› ወይም፣ ‹‹እንደ አባቶቹ ምናሔም ሞተ››

ፋቂስያስ

ይህ የሰው ስም ነው፡፡

በእግሩ ተተክቶ ነገሠ

‹‹በእግሩ ተተክቶ›› የሚለው ሐረግ፣ ‹‹በቦታው›› ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በምናሔም ቦታ ነገሠ››