am_tn/2ki/15/15.md

863 B

የጠነሰሰውም ሤራ

‹‹ሤራ›› የተሰኘውን ቃል፣ ‹‹ዕቅድ›› ብሎ መተርጐም ይቻላል፡፡ ይህ ሤራ ምን እንደ ነበር በግልጽ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ንጉሥ ዘካርያስን ለመግደል ያወጣው ዕቅድ›› ወይም፣ ‹‹ንጉሥ ዘካርያስን መግደሉ››

በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ ተጽፎአል

ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የእስራኤል ነገሥታት ታሪክ ከተጻፈበት መጽሐፍ ማንበብ ትችላላችሁ፡፡››

ቲፍሳ

ይህ የከተማ ስም ነው፡፡ አንዳንድ ቅጂዎች፣ ‹‹ታፑ›› ይላሉ፡፡ ይህ የሌላ ከተማ ስም ነው፡፡