am_tn/2ki/15/01.md

917 B

ኢዮርብዓም በነገሠ በሃያ ሰባተኛው ዓመት

ይህ የአገዛዝ ዘመኑ ሃያ ሰባተኛ ዓመት መሆኑን በግልጽ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ኢዮርብዓም በነገሠ በ27 ዓመት››

ዓዛርያስ

በዚህ ዘመን ይህ ንጉሥ ይበልጥ የሚወቀው፣ ‹‹ዖዝያን በተሰኘው ስም ነው፡፡

ይከልያ

ይህ የዓዛርያስ እናት ስም ነው

መልካም ነገር አደረገ

‹‹ዓዛርያስ መልካም ነገር አደረገ››

በያህዌ ዐይን ፊት መልካም ነገር

ዐይን ማየትን ይወክላል፤ ማየት ደግሞ ሐሳብና ፍርድን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በያህዌ ፍርድ መልካም ነገር›› ወይም፣ ‹‹ያህዌ መልካም የሚለውን››