ጥያቄው የቀረበው የኢዮአካዝ ተግባር በሌላ የታሪክ መጽሐፍ ተጽፎ እንደሚገኝ ለአንባቢ ለማሳሰብ ነው፡፡ 2 ነገሥት 1፥18 ላይ ይህ ሐረግ እንዴት እንደ ተተረጐመ ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የእስራኤል ነገሥታት ታሪክ በተጻፈበት መጽሐፍ ተጽፎአል››
x