am_tn/2ki/14/23.md

1.4 KiB
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ

ይህ ንጉሥ ከሆነ በኃላ ንጉሥ ዖዝያን ያደረገውን ይናገራል፡፡

አሜስያስ በነገሠ በዐሥራ አምስተኛው ዓመት

‹‹አሜስያስ ንጉሥ በሆነ 15ኛው ዓመት››

አርባ አንድ ዓመት

41 ዓመት››

በያህዌ ፊት ክፉ

‹‹ፊት›› የፍርድ ወይም የግንዛቤ ምሳሌ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በያህዌ ሐሳብ ክፉ የሆነ›› ወይም፣ ‹‹ያህዌ ክፉ የሚለውን››

ከኢዮርብዓም ኀጢአት አልተመለሰም

ኀጢአትን መተው መንገድን መተው እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ኢዮርብዓም ሲያደርግ የነበረውን ኀጢአት ማድረጉን አልተወም›› ወይም፣ ‹‹ኢዮርብዓም ሲያደርግ የነበረውን ኀጢአት ማድጉን ቀጠለ››

ድንበር አስመለሰ

ይህ ሰራዊቱ ድንበሩን ወደ ምድሩ መለሰ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰራዊቱ ከዚያ በፊት የእስራኤል የነበሩ ግዛቶችን እንደ ገና ድል አደረገ››

ሌቦሐማት

ይህ ሐማት ተብሎም ይጠራል፡፡

የአረባ ባሕር

‹‹ሙት ባሕር››