am_tn/2ki/14/13.md

1.2 KiB
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ

የእስራኤል ሰራዊት በቤትሳሚስ የይሁዳን ሰራዊት ድል ካደረገ በኃላ የሆነ ነው፡፡

እርሱ መጣ… እርሱ ወሰደ

እዚህ ላይ፣ ‹‹እርሱ›› የተባለው የኢዮአስ ሰራዊት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ኢዮአስና ሰራዊቱ መጡ… የኢዮአስ ሰራዊት ወሰዶ››

የኤፍሬም ቅጥር በር… የማእዘን ቅጥር በር

እነዚህ በኢየሩሳሌም ቅጥር ላይ የነበሩ በሮች ናቸው፡፡

አራት መቶ ክንድ

180 ሜትር ያህል››

ክንድ

አንድ ክንድ 46 ሴንቲሜትር ያህል ነው፡፡

ምርኮኞችን ይዞ ወደ ሰማርያ ተመለሰ

ይህ የሚያመለክተው አሜስያስ እንደ ገና እንዳያጠቃ ለመከላከል ኢዮአስ እነዚህን ምርኮኞች መውሰድ መፈለጉን ነው፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከእንግዲህ አሜስያስ ችግር እንዳይፈጥርባቸው ለማድረግ እስረኞችን ወደ ሰማርያ ወሰዱ››