am_tn/2ki/14/04.md

1.5 KiB

አጠቃላይ መረጃ

አሜስያስ የይሁዳ ንጉሥ ሆኖ የመግዛቱ ታሪክ ቀጥሏል፡፡

ከፍታ ቦታዎቹን ግን አላስወገደም

ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ ከፍታ ቦታዎች ለአረማውያን አምልኮ የሚውሉ ነበሩ፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከፍታ ቦታዎቹን አላስወገደም››

መሥዋዕት ማቅረቡንና ዕጣን ማጨሱን

ከፍታ ቦታዎቹ ለአረማውያን አምልኮ የሚውሉ ናቸው፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በከፍታ ቦታዎቹ ለአረማውያን አማልክት መሥዋዕት አቀረበ፤ ዕጣን አጠነ››

በዚሁ ጊዜ

ይህ ጥቅም ላይ የዋለው አዲስ ሁኔታ ለማስተዋወቅ ነው፡፡

መንግሥቱ እንደ ጸናለት

ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አሜስያስ ሲደላደልና መንግሥታዊ ሥልጣኑና አገዛዙ ሲረጋጋ››

አገልጋዮቹን ገደለ

አሜስያስ ባለ ሥልጣኖቹን እንዲገድሉ ያደረገውሌሎች ሹማምንት በማዘዝ ሊሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አገልጋዮቹ ባለ ሥልጣኖቹን እንዲገደሉ አዘዘ››