am_tn/2ki/13/14.md

912 B

አለቀሰላት

‹‹ኤልሳዕ ታሞ ስለ ነበር አለቀሰ››

አባቴ! አባቴ!

ኤልሳዕ በሥጋ የንጉሡ አባት አልነበረም፡፡ ንጉሥ ዮአስ እንዲህ ያለው ለአክብሮት ነው፡፡

የእስራኤል ሠረገሎችና ፈረሰኞች ሊወስዱህ ነው

ይህ 2 ነገሥት 2፥11-12 ላይ ያለውን የኤልያስን ወደ ሰማይ መወሰድ ያመለክታል፡፡ ዮአስ ይህን ያለው ኤልሳዕ እንደሚሞት ለመናገር ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የእስራኤል ሠረገሎችና ፈረሰኞች ወደ ሰማይ ሊወስዱህ ነው››

ፈረሰኞች

እነዚህ ሠረገሎችን የሚነዱ ሰዎች ናቸው፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የሠረገሎች ነጂ››