am_tn/2ki/13/08.md

580 B

በእስራኤል ነገሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይደለምን?

ጥያቄው የቀረበው የኢዮአካዝ ሥራ በሌላ መጽሐፍ ተጽፎ የሚገኝ መሆኑን ለአንባቢው ለማሳሰብ ነው፡፡ 2 ነገሥት 1፥18 ላይ ይህ እንዴት እንደ ተተረጐመ ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የእስራኤል ነገሥታት ታሪክ በተጻፈበት መጽሐፍ ተጽፎአል፡፡››

ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ

ይህ ማለት ሞተ ማለት ነው፡፡