am_tn/2ki/12/17.md

1.1 KiB

የሶርያ ንጉሥ አዛሄል አጠቃ… አዛሄል ፊቱን አዞረ

ይህ አዛሄልና የሶርያን ሰራዊት ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ንጉሥ አዛሄልና ሰራዊቱ አጠቁ… ለማጥቃት ፊታቸውን አዞሩ››

አዛሄል

ይህ የሶርያ አገር ንጉሥ ስም ነው፡፡

ያዛት

‹‹አሸንፎ ተቆጣጠራት››

ኢዮሳፍጥና ኢዮሆራም አካዝያስ፣ አባቱ

እነዚህ ቀድሞ የነበሩ የይሁዳ ነገሥታት ናቸው፡፡

ቀደሱ

‹‹ለዩ››

በዕቃ ቤቶቹ የተገኘው ወርቅ

‹‹ግምጃ ቤት ውስጥ ተቀምጦ የነበረ ወርቅ››

አዛሄልም ከኢየሩሳሌም ተመለሰ

ኢዮአስ ለአዛሄል የሰጠው ስጦታ ኢየሩሳሌምን እንዳያጠቃ አደረገው፡፡ ይህን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ስለዚህ አዛሄል ኢየሩሳሌምን ማጥቃቱን ትቶ ተመለሰ››