am_tn/2ki/12/13.md

498 B

ለዚያ ግን ምንም አልተከፈለም

‹‹ለቤተ መቅደሱ ሥራ ለመክፈል አልዋለም››

የብር ጽዋዎች መኰስተሪያዎች፣ ድስቶች፣ መለከቶች ወይም ለሌላው የወርቅም ሆነ የብር ሥራ

እነዚህ መሥዋዕት ማቅረብን ወይም በዓላት ማክበርትን ለመሳሰሉ የተለያዩ የቤተ መቅደስ ሥራዎች ካህናቱ የሚጠቀሙባቸው ዕቃዎች ናቸው፡፡