am_tn/2ki/12/11.md

634 B

ተመዝኖ

‹‹ተቆጥሮ››

በሰዎቹ እጅ

‹‹እጅ›› የሚወክለው ሰዎችን ነው፤ ‹‹ለሰዎቹ››

የቤተ መቅደሱን ሥራ በኀላፊነት

‹‹ቤተ መቅደሱን ለሚያደሱት››

ለድንጋይ ጠራቢዎች

ድንጋይ ትክክለኛ ቅርጽ እንዳይዝ የሚጠርቡ ሰዎች

ዕንጨትና ጥርብ ድንጋይ መግዣ

‹‹ዕንጨት ለመግዛት፣ ድንጋይ ለማስጠረብ››

ለማደስ መከፈል ላለበት ሁሉ

‹‹አስፈላጊ ለሆነው ዕድሳት ሁሉ የሚከፈል››