am_tn/2ki/12/09.md

1.1 KiB

ይልቁን ዮዳሄ

‹‹ካህናቱ ገንዘብ ከመሰብሰብ ይልቅ ዮዳሄ››

ወደ ያህዌ ቤት በሚያስገባው በስተ ቀኝ በኩል

‹‹ወደ ቤተ መቅደስ በሚገባበት በቀኝ በኩል››

ያስገቡ ነበር

‹‹ሳጥኑ ውስጥ ያስገቡ ነበር›› ወይም፣ ‹‹ገንዘብ መያዣው ውስጥ ያስገቡ ነበር››

የመጣው ገንዘብ

ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሕዝቡ ያመጣው ገንዘብ››

ገንዘቡን በየከረጢቱ ውስጥ በማስገባት ቆጠሩ

ብዙ ትርጒሞች ይህን የበለጠ ምክንያታዊ በሆነ መልኩ ተረጉመውታል፤ ‹‹ገንዘቡን ቆጥረው በየከረጢቱ ውስጥ አኖሩት››

ገንዘቡን በየከረጢቱ ማኖር

ለዚህ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ገንዘቡን በከረጢት ማኖር›› ወይም፣ ‹‹ገንዘቡን በከረጢት መቋጠር››

የተገኘው ገንዘብ

‹‹ሳጥን ውስጥ የተገኘው ገንዘብ››