am_tn/2ki/12/06.md

536 B

በሃያ ሦስተኛው የኢዮአስ ዘመነ መንግሥት

‹‹ኢዮአስ በነገሠ በሃያ ሦስተኛው ዓመት››

በቤተ መቅደሱ ውስጥ የፈረሰውን ያላደሳችሁት ለምንድነው?

ኢዮአስ ይህን ያለው ካህናቱን ለመገሠጽ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ቤተ መቅደሱን ማደስ ነበረባችሁ››

የፈረሰውን ለማደስ ይዋል

‹‹የፈረሰውን ለሚያድሱ ሠራተኞች ክፈሉት››