‹‹በንጉሡና በሕዝቡ መካከል ኪዳን ተደረገ››
ይህ በጣም ብዙ ሕዝብ የበአልን ቤተ ጣዖት ማፍረሱን የሚያመለክት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከአገሩ ሕዝብ አብዛኛው››
‹‹የበአል ቤተ ጣዖት››
ይህ የወንድ ካህን ስም ነው፡፡