አንዳንድ ትርጒሞች ‹‹ቤተ መቅደስ›› የሚለውን፣ ‹‹ቤተ መንግሥት›› በማለት ተርጉመዋል፡፡ እነዚህ ትርጒሞች፣ ‹‹ከቤተ መንግሥቱ ግራና ቀኝ፤ መሠዊያውና ቤተ መቅደሱ አጠገብ›› ይላሉ፡፡
x