am_tn/2ki/11/09.md

953 B
Raw Permalink Blame History

የመቶ አለቆች

‹‹የመቶ አለቆች›› የሚለው ሐረግ ምናልባት ወታደራዊ ሥልጣን ሊሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒሞቹ፤ 1) ‹‹መቶ›› የሚለው ቃል እነዚህ አዛዦች ሥር ያሉ ሰዎችን ቁጥር የሚያመለክት ሊሆን ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ የ100 ወታደሮች አዛዥ›› ወይም 2) መቶ ተብሎ የተተረጐመው የወታደራዊ ምድብ ስም እንጂ፣ በትክክል ቁጥርን የሚያመለክት አይደለም፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የወታደራዊ ምድብ አዛዥ›› 2 ነገሥት 11፥4 ላይ ያለውን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡

እያንዳንዱ

‹‹እያንዳንዱ አዛዥ››

ያህዌ ቤት ውስጥ ነበሩ

‹‹ቤተ መቅደስ ውስጥ ተቀምጠው ነበር››