am_tn/2ki/10/32.md

893 B

የእስራኤልን ምድር መቀናነስ ጀመረ

‹‹በእስራኤል ቁጥጥር ሥር የነበረው መሬት እያነሰ እንዲሄድ አደረገ››

ክልል

አንድ አካባቢ

አዛሄል ድል መታ

‹‹አዛሄል›› የሚያመለክተው ሰውየውንና ሰራዊቱን ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አዛሄልና ሰራዊቱ›› ወይም፣ ‹‹የንጉሥ አዛሄል ሶርያዊ ሰራዊት››

አዛሄል

2 ነገሥት 8፥8 ይህን ስም እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡

ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ

‹‹ከዮርዳኖስ ምሥራቅ ካለ ምድር››

አሮዔር… ባሳን

እነዚህ የቦታ ስሞች ናቸው፡፡

አርኖን

‹‹የአርኖን ወንዝ›› ይህ የወንዝ ስም ነው፡፡