am_tn/2ki/10/23.md

1.6 KiB

ለበአል አገልጋዮች እንዲህ አለ

‹‹ኢዩ በአልን ለማምለክ በቤተ ጣዖቱ ለነበሩ ሰዎች እንዲህ አለ››

የበአል አገልጋዮች ብቻ

‹‹እዚህ መገኘት ያለባቸው የበአል አገልጋዮች ብቻ ናቸው››

በእጃችሁ ከሰጠኃችሁ ሰዎች አንድ እንኳ እንዲያመልጥ ያደረገ

እዚህ ላይ የሰዎቹ፣ ‹‹እጅ›› በእነርሱ ‹‹ቁጥጥር›› ያለ ማለት ነው፡፡ በቤተ ጣዖቱ ዙሪያ በመሆናቸው፣ ሁኔታው በቁጥጥራቸው ሥር ነበር፤ ሰዎች ቢያመልጡ ኀላፊነቱ የእነርሱ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እጃችሁ ላይ ካሉት ሰዎች አንዱ እንኳ ቢያመልጥ›› ወይም፣ ‹‹ውስጥ ካሉት ሰዎች አንድ እንኳ ሲያመልጥ››

አንድ እንኳ እንዲያመልጥ ያደረገ በገመዱ ይገባባታል

‹‹እንዲያመልጥ ያደረገ ይገደላል››

በገመዱ ይገባበታል

ይህ በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ ይህ መገደል በጨዋ ቃል ሲገለጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፣ ‹‹ሕይወቱን እናጠፋለን›› ወይም፣ ‹‹እንገድለዋለን››

በጠፋው ሰው ቦታ

‹‹በጠፋው ሰው ሕይወት ለውጥ›› እንደማይሞት አጽንዖት ለመስጠት እዚህ ላይ ሰውየው፣ ‹‹ሕይወት›› ተብሏል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ስለ ሰውየው››