am_tn/2ki/10/21.md

1013 B

ከዚያም ኢዩ መልእክት ላከ

ይህን መልእክቱ ወደ አገሩ ሁሉ የሚያደርሱ መልእክተኞች ላከ፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከዚያም ኢዩ መልእክተኞ ላከ›› ወይም፣ ‹‹ከዚያ ኢዩ መልእክት ላከ››

ስለዚህ ሳይመጣ የቀረ አልነበረም

ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በአልን የሚያመልኩ ሁሉ እዚያ ነበሩ›› ወይም፣ ‹‹ሁሉም መጡ››

ዳር እስከ ዳር ሞላ

ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ቤቱን ሞሉት››

የልብስ ቤቱ ኀላፊ

እዚህ ላይ፤ ‹‹ኀላፊ›› የሚጠብቅ፣ የሚቆጣጠር ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የካህናቱ ልብስ ኀላፊ›› ወይም፣ ‹‹የካህናቱን ልብስ የሚጠብቅ››