am_tn/2ki/10/12.md

811 B
Raw Permalink Blame History

ቤት ኤከድ ወደ ተባለው የበግ ጠባቂዎች ቤት

ይህ በጐች የሚሸለቱበት ቦታ ስም ነው፡፡

ለሰላምታ ወደዚህ ወርደን

‹‹ሰላም ለማለት መጥተናል››

የንጉሡ ልጆች

‹‹የንጉሥ ኢዮራም ልጆች››

ከነሕይወታቸው ያዛቸው

ይህ ሳይገድሉ መያዝ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያዛቸው›› ወይም፣ ‹‹አሰራቸው››

ከነሕይወታቸው ወስደው

‹‹ያዛቸው››

አርባ ሁለቱን ሰዎች

42 ሰዎች››

አንድ እንኳ አላስቀረም

ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሁሉንም ገደላቸው››