am_tn/2ki/10/01.md

1013 B
Raw Permalink Blame History

ሰባ ወንዶች ልጆች

70 ወንዶች ልጆች››

ኢዩ ደብዳቤ ጽፎ… ወደ ሰማርያ ላከ

ይህ ማለት ኢዩ ደብዳቤ የሚያደርስ መላእክተኛ ላከ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ኢዩ ደብዳቤ ጻፈ፤ ወደ ሰማርያ እንዲያደርሰውም መልእክተኛ ላከ››

እንዲህ የሚል ነበር… ‹‹የጌታችሁ››

‹‹ደብዳቤው፣ ‹‹የጌታችሁ›› የሚል ነበር

በአባቱ ዙፋን አስቀምጡት

ዙፋን ላይ መቀመጥ ንጉሥ መሆን ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በአባቱ ቦታ ንጉሥ አድርጉት››

ስለ ጌታችሁ ቤት

‹‹ስለ ጌታችሁ ዘሮች›› - ንጉሥ እንዲሆን የመረጡት ሰው የአክዓብ ወራሽ ተብሏል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለጌታችሁ ዘር ተዋጉ›› ወይም፣ ‹‹ተዋጉለት››