ኢዩ ኤልዛቤልን በመስኮት እንዲወረውሩአት ለጃንደረቦቹ እየነገረ ነው፡፡
ይህ ማለት ፈረሶቹ ረጋገጡአት ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰረገላውን ይስቡ የነበሩ የኢዩ ፈረሶች በኮቴአቸው ረጋገጡአት››
‹‹አሁን ተመልከቱ›› ማለት ቦታው ተለይቶ ሚነገረው ልብ በሉ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አሁን ሂዱ››
x