የአሁኑ የእስራኤል ንጉሥ ስንት ዓመት እንደ ገዛ በማመልከት አካዝያስ መግዛት የጀመረበትን ጊዜ ያሳያል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የአክዓብ ልጅ ኢዮራም የእስራኤል ንጉሥ በሆነ በዐሥራ አንደኛው ዓመት››
‹‹ከጥንት ወላጆቹ››