ይህ ኢዩ ኢዮራምን ከገደለ በኃላ የይሁዳ ንገሥ አካዝያስ ላይ የሆነ ነው፡፡
‹‹ኢዮራም ላይ የሆነውን ሲያይ››
እነዚህ የቦታ ስሞች ናቸው፡፡
‹‹ዐቀበት›› ወደ ጉር ሲሄዱ የሚወጡት ኮረብታ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ወደ ጉር በሚወስደው መንገድ››
‹‹ከጥንት ወላጆቹ››