am_tn/2ki/09/21.md

842 B

እያንዳንዱ በሠረገላው

‹‹እያንዳንዱ በገዛ ራሱ ሠረገላ››

… አገኙት

‹‹ኢዩ የነበረበት ቦታ ሲደርሱ››

ናቡቴ

ይህ የሰው ስም ነው፡፡

ኢይዝራኤላዊው

ይህ ከኢይዝራኤል የሆነ ሰው ማለት ነው፡፡

የእናትህ የኤልዛቤል የጣዖት አምልኮና መተት እንዲህ በዝቶ እያለ ምን ሰላም አለ?

ኢዩን ይህን የጠየቀው የመጣው ለሰላም እንዳይደለ ለማመልከት ነው፡፡ ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እናትህ ኤልዛቤል መተትና ግል ሙትናዋ እንዲሁም ጣዖት አምልኮ በዝቶ እያለ ሰላም ሊኖር አይችልም››