am_tn/2ki/09/17.md

1005 B

ማማ ላይ ያቆመው ጠባቂ

ዘበኛ

የኢዩ ወታደሮች መቅረባቸውን ከሩቅ አይቶ

‹‹ኢዮና ወታደሮቹ ገና ሩቅ እያሉ››

ከሰላም ጋር ምን ጉዳይ አለህ?

ኢዩ ይህን ጥያቄ ያቀረበው ለሰላም ቢሆን ወይም ባይሆን፣ የእርሱ ጉዳይ እንዳይደለ ለመልእክተኛው ለመናገር ነው፡፡ ይህ በዐረፍተ ነገር መጻፍ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለሰላም መምጣት አለመምጣቴ የአንተ ጉዳይ አይደለም›› ወይም፣ ‹‹ለሰላም መምጣት አለመምጣቴን ማወቅ የአንተ ጉዳይ አይደለም››

መልእክተኛው ከእነርሱ ዘንድ ደርሶአል፤ ነገር ግን ተመልሶ አልመጣም

ንጉሡ ላቀረበው ጥያቄ መልስ ይዞ መልእክተኛው ተመልሶ አለመምጣቱን ለንጉሥ ኢዮራም ተናገረ፡፡