am_tn/2ki/09/04.md

678 B

እነሆ

ጸሐፊው፣ ‹‹እነሆ›› በተሰኘው ቃል የተጠቀመው ቀጥሎ ላለው ትኩረት ለመሳብ ነው፡፡ ይህን ለማለት በቋንቋህ ሌላ መንገድ ካለ ተጠቀምበት፡፡

የሰራዊቱ ጦር መኰንኖች በአንድነት ተቀምጠው ነበር

ኢዩ ከጦር መኰንኖቹ ጋር ተቀምጦ ነበር፡፡ በቋንቋህ እንደዚያ ማድረግ አስፈላጊ ከሆነ የታሪኩ ፍሰት ውስጥ ኢዩን ማስተዋወቅ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ኢዩና ሌሎች የጦር መኰንኖች አብረው ተቀምጠው ነበር››