am_tn/2ki/08/20.md

663 B

ኤዶም ዐምፆ

‹‹ኤዶም በ… ላይ ዐመፀ››

የይሁዳ እጅ

እዚህ ላይ ‹‹እጅ›› የይሁዳን ተቆጣጣሪነት፣ ‹‹ይሁዳ›› ደግሞ በተለይ የይሁዳን ንጉሥ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከይሁዳ ንጉሥ ቁጥጥር››

የራሱን ንጉሥ አነገሠ

‹‹ለራሳቸው ንጉሥ ሾሙ››

ከዚያም ኢዮራም ተሻገረ

‹‹ተሻገረ›› የሚለውን የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ኢዮራም የጠላትን ድንበር ተሻገረ››