909 B
909 B
አጠቃላይ መረጃ
ኢዮራም የይሁዳ ንጉሥ ሆነ የአክዓብ ልጅ ኢዮሆራም በእስራኤል በነገሠ በአምስተኛው ዓመት ይህ የሚገልጸው የአሁኑ የእስራኤል ንጉሥ ኢዮሆራም ምን ያህል ዓመት እንደ ገዛ በመግለጽ ኢዩራም በይሁዳ ላይ መንገሥ የጀመረበትን ጊዜ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የአክዓብ ልጅ ኢዮሆራም የእስራኤል ንጉሥ በሆነ አምስተኛው ዓመት›› ወይም፣ ‹‹የአክዓብ ልጅ ኢዮሆራም በእስራኤል በነገሠ አምስት ዓመት ሲሆነው››
አምስተኛ ዓመት
‹‹5 ዓመት››
ኢዮራም መግዛት ጀመረ
የኢዮሣፍጥ ልጅ ኢዮራም የይሁዳ ንጉሥ ሆነ
ሰላሣ ሁለት ዓመት
‹‹32 ዓመት››