am_tn/2ki/08/03.md

1.0 KiB

ለንጉሡ

ይህ የሚያመለክተው የእስራኤልን ንጉሥ ነው፡፡

ስለ ቤቷና ስለ መሬቷ

ሴትዮዋ ስትሄድ ቤቷና ንብረቷ ተወስዶ ነበር፡፡ እንዲመለስላት እየለመነች ነው፡፡ የዚህን ትርጒም የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ቤቷና ንብረቷ እንዲመለስላት››

ስለ ልጇ

ይሄ የሚያመለክተው ስለ ልጇ መሞትና ኤልሳዕ እንዴት እንዳስነሣላት ነው፡፡ ይህን ዐረፍተ ነገር የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ልጇ ላይ ስለሆነው ጉዳይ››

የእርሻዋን ሰብል በሙሉ

ይህ የሚያመለክተው እርሷ ከሄደች ጀምሮ እርሻዋ ማስገኘት የሚችለውን ገንዘብ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከእርሻዋ ማግኘት የነበረባትን ጥቅም ሁሉ››