am_tn/2ki/08/01.md

966 B

በዚህ ጊዜ

ይህ ቃል እዚህ ጥቅም ላይ የዋለው የዋናውን ታሪክ ፍሰት ገታ ለማድረግ ነው፡፡ ጸሐፊው የታሪኩን አዲስ ክፍል መናገር ይጀምራል፡፡

ልጇን ከሞት ያስነሣላትን ሴት

የዚህች ሴትና የልጇ ታሪክ 2 ነገሥት 4፥8 ላይ ይገኛል፡፡

ከሞት ያስነሣላት

‹‹ወደ ሕይወት የመለሰላት››

ተነሺና… ተነሥታ የእግዚአብሔር ሰው እንደ ነገራት አደረገች

እዚህ ላይ መነሣት አንድ ሰው ሲያደርግ የነበረውን በማቆም የተነገረውን ማድረግ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የምነግርሽን አድርጊ… እርሷም የእግዚአብሔር ሰው የነገራትን አደረገች››

የእግዚአብሔር ሰው

‹‹የእግዚአብሔር ሰው ኤልሳዕ››